• 6706 /0472112200
  • info@odahullegeneralhospital.com
  • Jimma, Ethiopia
ኦዳ ሁሌ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር የመጀመሪያውን የመንግስት እና የግል አጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ኦዳ ሁሌ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር የመጀመሪያውን የመንግስት እና የግል አጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ኦዳ ሁሌ አጠቃላይ ሆስፒታል ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር የመጀመሪያውን የመንግስት እና የግል አጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ በሁለቱ ተቋማት መካከል የተፈረመው ስምምነት የመንግስት እና የግል አጋርነት ማዕቀፍ አካል ሲሆን የኦዳ ሁሊ አጠቃላይ ሆስፒታል እና የጂማ ዩኒቨርሲቲ የጤና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ለሚያደርጉት የጋራ ጥረቶች አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ነው። በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኦዳ ሁሌ አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጃፈር ያሲን ሆስፒታሉ አዲስ ምዕራፍ መሻገሩን

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ አስተዳደር (PHEM) የልህቀት ማዕከልን በይፋ ስራ አስጀምረዋል

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ አስተዳደር (PHEM) የልህቀት ማዕከልን በይፋ ስራ አስጀምረዋል

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግራቸው ኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ስርዓቷን ለማጠናከር በምታደርገው ጉዞ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ ገልጸዋል። የልቀት ማዕከል መመስረት ከአገሪቱ ሰፊ የዲጂታል ለውጥ አጀንዳ ጋር የሚጣጣም መሆኑን ተናግረዋል። ዶ/ር መቅደስ አክለውም ስኬቱ ተቋማዊ አቅምን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ የሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንትን ማሳያ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመለየት፣ ምላሽ ለመስጠት እና ለማስተዳደር የተሻለ ዝግጅት እንዳላት ያረጋግጣል ብለዋል።

ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን (EMT) አቅሟን በማጠናከር ዓለም አቀፍ የጤና አጋርነቷን እያሰፋች ነው

ኢትዮጵያ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድን (EMT) አቅሟን በማጠናከር ዓለም አቀፍ የጤና አጋርነቷን እያሰፋች ነው

የጤና ሚኒስቴር ከጀርመን ኤምባሲ፣ ከሮበርት ኮች ኢንስቲትዩት እና ከዓለም የጤና ድርጅት (WHO) ጋር የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ተነሳሽነት እና አጋርነት በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የጀርመን አምባሳደር ብርጊት ኦሪ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የአደጋ ጊዜ የሕክምና ቡድኖች ዓለም አቀፍ ስብሰባ እንደምታስተናግድ አስታውቀዋል፣ ይህም አገሪቱ የተጠናከረ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አቅም መገንባቷን እና የማርበርግ ቫይረስን ጨምሮ የቅርብ ጊዜ ወረርሽኞችን ውጤታማ በሆነ መንገድ

ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር በዳሰነች ወረዳ በድሮን የታገዘ የክትባት ስርጭት በይፋ ጀመረ

ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር በዳሰነች ወረዳ በድሮን የታገዘ የክትባት ስርጭት በይፋ ጀመረ

የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ጋር በመተባበር፣ የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የህይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ስራ ዛሬ በይፋ ጀምሯል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የወረርሽኙን ስርጭት ለመግታትና ራቅ ያሉ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለመታደግ በወሰደው የፈጣን ምላሽ እርምጃ፣ ዛሬ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዳሰነች ወረዳ በድሮን የታገዘ የክትባት ስርጭት በስኬት ተከናውኗል። የዳሰነች ወረዳ ካለው ራቅ ያለ መልክዓ ምድር